
ከትግራይ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ በደም የተነከረ የፋሽሽት ኣብይ ኣህመድ ቡድን ዕድሜ ለማራዘም ሲባል፣ ህፃናትን የእሳት እራት በማድረግ ላይ ያለው ኣረመኔው ቡድን ይብቃህ በማለት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ድምፁ ሊያሰማ ይገባል! በሕገ-ወጥ መንገድና በማጭበርበር የስልጣን ጥመኛ ፋሽሽት ቡድን፤ ካለፉት ሶስት ኣመታት ተኩል ጀምሮ እስከ ዛሬ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ፤ከምድረ ገፅ ለማጥፋት፡ ዕድሜ፣ፆታ፣ሃይማኖት፣የስራ ሁኔታ ወዘተ […]
ከትግራይ መንግስት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
You must be logged in to post a comment.