

ሰበር የድል ዜና
ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ደሴ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል።
ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ደሴ ከተማ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን የትግራይ ሰራዊት ወታደራዊ ኮማንድ አስታወቀ። ወታደራዊ ኮማንዱ እንዳስታወቀዉ ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ደሴ ከተማ ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረ ሲሆን፣ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ደግሞ የከተማው ሰላም ከመጠበቅ ጀምሮ ከቤት እንዳይወጡ በመጠንቀቅ፣ ንብረታቸው በሚገባ እንዲጠብቁ የትግራይ ወታደራዊ ኮማንድ በጥብቅ አሳስቧል።
የትግራይ ሰራዊት ወታደራዊ ኮማንድ
ትግራይ ታሸንፋለች!!
You must be logged in to post a comment.