አማራ ክልል ተብሎ የተሰየ የተሰየመው ክልል የአንድ ብሄረሰብ ብቻ አይደለም፣
አማራ እንደ ብሄር የእራሱን የቻለ ክልልና የቦታ አቀማመጥ ካርታ የለውም፣
አማራ ክልል ተብሎ የሚጠራው ክልል የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች ጥምረት የቦታ አቀማመጥና ተፈጥሯዊ ሀብት እንዲሁም የየራሳቸው ባህል ያላቸው ብሄር ብሄረሰቦች ያለው ክልል ነው፡፡፡፦
የአማራ ክልል ብሔር ብሄረሰቦችና ሕዝቦችን ዘርዝረን እንመልከት፥
①/ )የአማራ ብሄረሰብ
②/)የኦሮሞ ብሔረሰብ
③/ የዋግእምራ ብሔረሰብ
④/ የአገውአዊ ብሔረሰብ
⑤/ የቅማንት_ብሔረሰብ
⑥/ የአርጎባ_ብሔረሰብ
➆ /ሽናሻ ብሄረሰብ
ለዚህም ነው የነፍጠኞች ፎጤዎች ፌዴራሊዝምን እንደ መድፍ የሚሸሹት፣
6300cookie-checkአማራ ክልል ተብሎ የተሰየ የተሰየመው ክልል የአንድ ብሄረሰብ ብቻ አይደለም፣