የሐሰት ዜናን በማሰራጨት፣ ከሽንፈት ማገገም አይቻልም!

የሐሰት ዜናን በማሰራጨት፣ ከሽንፈት ማገገም አይቻልም! (ከኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የተሰጠ መግለጫ) የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ፣ ሰሞኑን በወሎ ግንባር ያጋጠመውን ከባድ ወታደራዊ ሽንፈት ተከትሎ፣ የመከላከያ ሠራዊቱ መደምሰሱና የተረፈውም የውርደት ሸማውን ተከናንቦ፣ ወደ መሃል አገር በሽሽት መፈርጠጡ ይታወሳል። የአብይ አህመድ አገዛዝም ይሄን በመረዳት፣ ፊንፊኔን ለመመከት በሚል ሰበብ፣ ይሄን ከሞትና ምርኮኛነት ያመለጠ ሠራዊትን በመሰብሰብ፣ ከሚሊሻና ከክልል ልዩ ኃይልናContinue reading “የሐሰት ዜናን በማሰራጨት፣ ከሽንፈት ማገገም አይቻልም!”

ሰበር የድል ዜና

ሰበር የድል ዜና ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ደሴ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል። ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ደሴ ከተማ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን የትግራይ ሰራዊት ወታደራዊ ኮማንድ አስታወቀ። ወታደራዊ ኮማንዱ እንዳስታወቀዉ ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ደሴ ከተማ ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረ ሲሆን፣ የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ደግሞ የከተማው ሰላም ከመጠበቅ ጀምሮ ከቤት እንዳይወጡ በመጠንቀቅ፣ ንብረታቸው በሚገባ እንዲጠብቁ የትግራይ ወታደራዊ ኮማንድ በጥብቅ አሳስቧል።Continue reading “ሰበር የድል ዜና”

ሰበር ዜናየትግራይ ሰራዊት ደሴ መቆጣጠር ጀምሯል::

ሰበር ዜና የትግራይ ሰራዊት ደሴ መቆጣጠር ጀምሯል:: ጀግናው የትግራይ ሰራዊት ኣስቀድሞ ባወጣው እቅድ መሰረት በጣም ብዙ የፋሽስት አብይ አሕመድ ክፍለ ጦሮች በሚያስደንቅ ፅናትና ጀግንነት በመደምስስ ደሴ ከተማ መቆጣጠር ጀምሯል። አሁንም ቢሆን ውጊያው ከከተማ ውጭ ለመጨረስ ሰራዊታችን የተቻለው ሁሉ በማድረግ ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ የተሸነፈው ጠላት መሃል ከተማ መድፍ ጠምዶ በመተኮስ ላይ የሚገኝ ሆኖ ሰራዊታችን ሰላማዊContinue reading “ሰበር ዜናየትግራይ ሰራዊት ደሴ መቆጣጠር ጀምሯል::”

መልእኽቲ ፕረዚዳንት ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል

መልእኽቲ ፕረዚዳንት ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል~~~~~~~~ሕዚ ኣብ ቅድሜና ዘሎ እንኮ ኣማራፂ እዚ ናይ ሰላም እማመ ዝረገፀ ፋሽሽት ጉጅለ ብምድምሳስ ህዝባዊ መኸተና ብዓወት ክዛዘም ምግባር ጥራሕ እዩ!! ህዝቢ ትግራይ፣ ኣብ ነዊሕ ታሪኽ ሓርነታዊ ተጋድልኡ ፣ እንትርፊ ንምውሓስ ህላውኡን ድሕነቱን፣ ንምዕቃብ መንነቱን ታሪኹን፣ከምኡ’ውን ግዝኣታዊ ሓድነቱ ንምርግጋፅን ካብ ዓዘቕቲ ድኽነትን ድሕረትን ንምንጋፍ ተገድዱ ዝኣተዎ እንተዘይኮይኑ፣ ናይ ካልኦት ህዝብታትContinue reading “መልእኽቲ ፕረዚዳንት ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል”

መንግስታቲ ትግራይ

እዋናዊ መግለፂ መንግስቲ ትግራይ (07 ጥቅምቲ 2014 ዓ/ም እዋናዊ መግለፂ መንግስቲ ትግራይ (07 ጥቅምቲ 2014 ዓ/ም መማረፂ ስኢናን፣ ተገዲድናን እንወስዶ ስጉምቲ ተሓተቲ፣ ጉጅለ ፋሽሽት ኣብይ ኣሕመድን መሻርኽቱን እዮም ካብ ስዕረቶም ዘይመሃሩ ጉጅለ ፋሽሽት ኣብይ ኣሕመድን መሻርኽቱን ቅድሚ ስለስተ ዓመትን ፈረቓን ኣብ ልዕሊ ህዝብን መንግስትን ትግራይ፣ ኣዊጆም ዝተግበርዎ፣ ስነ ልቦናውን ቕሉዕ ወታደራዊን ወራራት ሎሚ እውን ብዝኸፍአContinue reading “መንግስታቲ ትግራይ”