fbpx

የሆሳዕና በዓል በአክሱም ጽዮን ገዳማት ዋና ከተማ ተከብሯል።

የሆሳዕና በዓል በአክሱም ጽዮን ገዳማት ዋና ከተማ ተከብሯል።
—-
ዓመታዊው የሆሣዕና በዓል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ምእመናን በተገኙበት ተከብሯል።

ከፋሲካ በዓል አንድ ሳምንት በፊት የሚከበረው ሆሳዕና በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም በሰፈነበት ተከብሯል።

የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሆሣዕና በአል በታሪካዊቷ አክሱም ከተማ ዘንድሮ በአዋጅ የተከበረበትና ምእመናን በደስታ አክብረዋል።

በየዓመቱ የቱሪስት ምንጭ በመሆን ትልቁን ሚና የተጫወተው የሆሳዕና በዓል ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ላይ በተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወረራ ምክንያት አልተከበረም ነባር የቱሪዝም መስህብ ቦታዎች የተጎዱትን ህዝቦችና ቀዬዎችን መልሶ ማቋቋም ይገባል።

73810cookie-checkየሆሳዕና በዓል በአክሱም ጽዮን ገዳማት ዋና ከተማ ተከብሯል።
%d bloggers like this: